Skip to content

JOIN Ayat Share Company as project planning engineer

    ?Project Planning Engineer | Posted August 27/2025

    የፕሮጀክት ዕቅድ መሀንዲስ
    Full Time ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ, Addis Ababa 
    Addis Ababa
    Timeline: August 27, 2025 – September 4, 2025 
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣በአርክቴክቸር ወይም
    በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት
    ደረጃ: 10
    ምርመራ:ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን
    ብዛት:2
    ደመወዝ:ማራኪ ሆኖ አዲስ በተሻሻለው የድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሰረት
    የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው
    HOW TO APPLY
    የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
    ደመወዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሠረት
    የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)
    ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣትአለባቸው፡፡
    አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

    Read more Construction Tenders

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

    http://constructionproxy.com/category/tender