Skip to content

Vacancy(Transport operation directorate)

    የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት

    PUBLIC SERVICE TRANSPORT SERVICE

    Full Time
    ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳደሬክቶሬት ቢሮ,
    Addis Ababa, Ethiopia
    April 19, 2023 – April 26, 2023

    የትራንስፖርት ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት
    ዳይሬክተር
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣
    በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በአርባን ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ፣ በኢንጂነሪንግ መስኮችና
    በመሳሰሉት ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ
    አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ኢንጂነሪንግ ላልሆነ 8/6 ዓመት፣
    ለኢንጂነሪንግ 7/5 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት
    የሠራ/ች
    ደረጃ: XIV
    የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

    HOW TO APPLY
    ማሳሰቢያ፡- የመመዝገቢያቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡3ዐ
    ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
    የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው
    የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳደሬክቶሬት
    ቢሮ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ
    ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፤
    ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ
    የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
    አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባርመግለጫ ከመ/
    ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
    ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
    ለበለጠ መረጃ
    Addresses
    0115504564
    የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs