Skip to content

Vacancy(Tadesse Desta Business Group)

    Tadesse Desta Business Group

    Full Time አዲስ አበባ ኡራኤል አካባቢ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አጠገብ አፈወርቅ ህንጻ 9ኛ ፎቅ , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa
    March 22, 2023 – March 28, 2023

    ከፍተኛ ፕሮጀክት ክትትል ባለሙያ
    JOB REQUIREMENT
    የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት ትምህርት: ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በስራ
    አመራር ፣ ሲቪል ምህድስና የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም
    ሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ረቀች
    ከምረቃ በኃላ የተገኘ የስራ ልምድ: 6/4 ዓመት የሰራች
    የስራ ቦታ: ዋና መ/ቤት

    HOW TO APPLY
    ይህ ማስታወቂ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05/
    አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል የምታመለክቱ አዲስ
    አበባ ኡራኤል አካባቢ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አጠገብ አፈወርቅ
    ህንጻ 9ኛ ፎቅ ወይም በኢሜል hr@tadessedesta.com
    ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ

    Tele
    0115226002
    ደውለው መጠየቅ ይቻላል

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs