Skip to content

vacancy(Say Consultancy plc)

    Say Consultancy plc


    Full Time ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ
    ቁጥር 41/1,
    Addis Ababa, Ethiopia
    August 24, 2022 – September 3, 2022

    ሳኒተሪ መሐንዲስ (SANITARY
    ENGINEER)
    JOB REQUIREMENT
    የት/ት ዝግጅት: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሳኒተሪ ምህንድስና የመጀመሪያ
    ዲግሪ
    የስራ ልምድ: በሙያው 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

    አርክቴክት (Architect)
    JOB REQUIREMENT
    የት/ት ዝግጅት: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአርኪቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪ
    የስራ ልምድ: በሙያው 4 እስከ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
    ብዛት:2

    ረዳት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ (Assistant Resident Engineer)
    JOB REQUIREMENT
    የት/ት ዝግጅት: በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ የሞያ ዘርፍ
    ቢኤስሲ (BSc.) ዲግሪ
    የስራ ልምድ: 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች በተመሳሳይ መደብ 2
    ዓመት በህንጻ ሥራ ላይ የሰራ/ች

    የንድፍ ስራ ባለሙያ (DRAFTS
    PERSON/MODELER)
    JOB REQUIREMENT
    የት/ት ዝግጅት: እውቅና ካለው የቴክኒክና ሞያ ተቋም በንድፍ ስራ
    (ድራፍቲንግ) ዲፕሎማ
    የስራ ልምድ: በሙያው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች እንዲሁም
    የአርክቴክቸር፣ ስትራክቸር፣ ኤሌትሪካል፣ ሳኒተሪ እንዲሁም የሜካኒካል የንድፍ ስራ መስራት የምትችል/የሚችል

    ተቆጣጣሪ መሃንዲስ (RESIDENT
    ENGINEER)
    JOB REQUIREMENT
    የት/ት ዝግጅት: በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ የሞያ ዘርፍ ቢኤስሲ (BSc.) ዲግሪ
    የስራ ልምድ: 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች እንዲሁም 3 ዓመት የአፓርትመንት፣ ሆቴልና የመሳሰሉት የማጠናቀቂያ ስራ(Finishing Works) ላይ በተመሳሳይ መደብ የሰራ/ች
    ብዛት:2

    HOW TO APPLY
    በአካል ተገኝቶ ማመልከት ለሚፈልጉ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 41/1 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን በኢሜል ማመልከት ለምትፈልጉ በኢሜል አድራሻ
    sayconsultplc@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
    የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
    ለሰባት(7) ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡ ለምዝገባ የሚመጣ ተወዳዳሪ የሚወዳደርበትን የሥራ መደብ
    በመጥቀስ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ የማይመለስ አንድ
    ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    +251-930-034-779
    +251-912-776-071

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs