PUBLIC SERVICE TRANSPORT SERVICE
ከፍተኛ የፕሮጀክት ክትትልና ትግበራ
ባለሙያ
Full Time ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa June
18, 2023 – June 24, 2023 Const. & Architecture –
Engineering
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በሲቪል ኢንጂነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ/
ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 3/2 ዓመት
ደረጃ: X
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን
ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂ ያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡3ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እንገልጻለን፡፡
የመመዝገቢ ያቦታ፡ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው
የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ
ቁጥር 33
የሥራልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ
ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፤
ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ
የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር
መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
0115504564
የፐብሊክ ሠርቪ ስትራንስፖርት አገልግሎት
Read more job vacancies