Prominenet engineering solution
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ጁኒየር ሲቪል ኢንጂነር
ብዛት፦ 5
የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና
ልምድ፦ 0 አመት
ጾታ፦
ደምወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሰርቬየር
ብዛት፦ 5
የትምህርት ደረጃ፦ በሰርቬይንግ ዲግሪ/ ዲፕሎማ
ልምድ፦ 2/4 አመት
ጾታ፦
ደምወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሹፌር
ብዛት፦5
የትምህርት ደረጃ፦ የቀድሞ 3ኛ መንጃ ፍቃድ / በአዲሱ ህዝብ 1
ልምድ፦ 2 አመት
ጾታ፦ ወንድ
ደምወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሲኒየር ኮንትራት ኢንጂነር
ብዛት፦
የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና
ልምድ፦ 6 አመት
ደምወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ተላላኪ
ብዛት፦5
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
ልምድ፦ 0 አመት
ጾታ፦ ሴት
ደምወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ጽዳት
ብዛት፦3
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል
ልምድ፦ 1 አመት
ጾታ፦ ሴት
ደምወዝ፦ በስምምነት
#civil_engineer_0_year_experience
Deadline: January 31, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት 100ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል አድራሻችን Prominent_Engineerig@yahoo.com ማመልከት ትችላላችው፡፡ ለበለጠ መረጃ +251118678109/ +251977079511 መደወል ይቻላል፡
Read more job vacancies