PROJECT COORDINATOR
Ziquala Construction Company
Full Time
ኡራኤል አትላስ መብራቱ አካባቢ ወደ ኖህ ሪል እስቴት
በሚያስገባው መንገድ ላይ ባለው የድርጅቱ ዋና ቢሮ,
Addis Ababa, Ethiopia
September 18, 2022 -October 1, 2022
ፕሮጀክት ኮርድኔተር
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ችሎታ እና የሥራ ልምድ: በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም በሲቪል ኢንጅነሪንግ የቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪኖሮት /ራት/ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት የሥራ ልምድ
ያለው/ት/
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ቢሮ መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ችሎታ እና የሥራ ልምድ: በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም ሲቪል ኢንጂነሪግ የቢ.ኤስ ሲ ዲግሪ ኖሮት /ራት/ በሙያው ቢያንስ በ6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ላት/ እና በተለይም በኮስት ብሬክ ዳውን /ዋጋ ትንተና/ ችሎታ ያለው/ት/
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ ኡራኤል አትላስ መብራቱ አካባቢ ወደ ኖህ ሪል እስቴት በሚያስገባው መንገድ ላይ ባለው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
0911201985
0911889137
0982411140
Read more job vacancies