OFFICE ENGINEER
WEGERET CONSTRUCTION PLC CIVIL ENGINEERING FULL TIME Aug 15, 2022 – Aug 19, 2022
Description
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ኢንጅነሪንግ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: በሙያው 4 ዓመት ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ቀይ አፈር አሳይታ
How to Apply
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፡፡
አድራሻ፡- ከደንበል 100 ሜትር ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ መርከብ ኘላዛ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ኮብል መንገድ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር +251114667908/ +251944312150
የምዝገባ ቦታ፡- በድርጅቱ የሰው ሀይል አስተደደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251114667908/ +251944312150 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል;
Read more job vacancies