Marketing Officer (ማርኬቲንግ ኦፊሰር)
Medcon Engineering and Construction
Full Time ቦሌ ቦልቡላ / ማርያም ቤ/ክ / ታክሲ ማዞሪያ
በስተቀኝ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ
ህንፃ ያለበት 2ኛ ፎቅ በሚገኘው በድርጅታችን ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት
ልማት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa September 25, 2022 – October 5, 2022
Const. & Architecture – Engineering -Sales & Marketing
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ኢንጅነሪንግ /በማርኬቲንግ
የተመረቀ/ች በዲፕሎማ/በዲግሪ
የሥራ ልምድ: ከተመረቀ/ከተመረቀች በኃላ በሙያው 3/2 ዓመትና
ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያለት በኮንስትራክሽን ድርጅት
የሰራች/የሰራ
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ቦሌ ቦልቡላ / ማርያም ቤ/ክ / ታክሲ
ማዞሪያ በስተቀኝ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደቡብ ግሎባል
ባንክ ህንፃ ያለበት 2ኛ ፎቅ በሚገኘው በድርጅታችን ዋናው መ/ቤት የሰው
ሀብት ልማት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት የትምህርትና የሥራ ልምድ
ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት
ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Tele
0114 70 05 63
0114-70-09-34
Read more job vacancies