JDAW Engineering plc
Full Time ወሎ ሰፈር የሚገኘው ሚና ህንፃ ዋ/መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሰው ኃይል አስተዳደር,
Addis Ababa, Ethiopia
Head Office
September 18, 2022 – September 28,2022
ሲኒየር አርክቴክት
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የትምህት ደረጃ: ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሳይንስ
ባችለር ዲግሪ በአርክቴክትና በከተማ ፕላን ያለው/ት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በሙያው 10 ዓመት አገልግሎት
የሥራ ቦታ: ዋናው መስሪያ ቤት
ኦፊስ ኢንጂነር
JOB REQUIREMENT
የትምህት ደረጃ: ከታወቀ ከፍተኛ ትምህር ተቋም የመጀመሪያ
ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና
ማናጅምንት ያለው/ት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በሙያው 5 ዓመት አገልግሎት
የሥራ ቦታ: ዋናው መስሪያ ቤት
ኳንቲቲ ሰርቬየር
JOB REQUIREMENT
የትምህት ደረጃ: ከታወቀ የከፍተኛ የትምህር ተቋም የመጀመሪያ
ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና
ማናጅመንት ያለው/ት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በሙያው 4 ዓመት አገልግሎት ለመጀመሪያ
ዲግሪ
የሥራ ቦታ: ዋናው መስሪያ ቤት
አርክቴክት
JOB REQUIREMENT
የትምህት ደረጃ: ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሳይንስ ባችለር
ዲግሪ በአርክቴክትና በከተማ ፕላን ያለው/ት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በሙያው 5 ዓመት አገልግሎት
የሥራ ቦታ: ዋናው መስሪያ ቤት
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቃት ያለውን ሰራተኛ
አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ለዚህ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ
(በፕሮጀክት ሥራዎች የተገኘ የሥራ ልምድ ይመረጣል) ሥራ ፈላጊዎች የተሟላ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ይዛችሁ ወሎ ሰፈር የሚገኘው ሚና ህንፃ ዋ/መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሰው ኃይል አስተዳደር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል፡፡
Tele
+251- 115520252
+251- 911213763
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs