Jdaw Consulting Architects & Engineers
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ሳይት ኮኦርዲኔተር
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በሲቪል ምህንድስና / በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተዛማች የስራ መስክየመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 2 አመት አገልግሎት ለመጀመሪያ ዲግሪ / በኮንክሪት ሙሌት አስተባባሪነት ወይም ተቆጣጣሪነት ልምድ ያለው
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 2
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ገላም
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ሎጊስቲክ ተቆጣጣሪ
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ / ማኔጅመንት /ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም ተዛማች የስራ መስክየመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 2 አመት አገልግሎት ለመጀመሪያ ዲግሪ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 1
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ ገላን
የስራ መደብ መጠሪያ፦ የስምሪት ተቆጣጣሪ
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሰፕላይ ማኔጅመንት / ትራንስፖርት ማኔጅመንት / ወይም ተዛማች የስራ መስክየመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 4 አመት አገልግሎት ለዲፕሎማ / በሙያው 2 አመት አገልግሎት ለመጀመሪያ ዲግሪ / በመኪና ስምሪት ልምድ ያለው ሆኖ በባቺንግ ፕላንት ስምሪት ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 2
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ 1 ለገላን / 1 ለዋና መ/ቤት
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ኳሊቲ ተቆጣጣሪ
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በላብራቶሪ ቴክኒሻን / በሲቪል ምህንድስና / በማቴሪያል ምህንድስና ወይም ተዛማች የስራ መስክየመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 2 አመት አገልግሎት ለመጀመሪያ ዲግሪ በኮንክሪት ጥራት ቁጥጥር የስራ ልምድ ያለው
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 1
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ ገላን
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ፕሮጀክት ኢንጂነር
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በሲቪል ምህንድስና / በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተዛማች የስራ መስክየመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 3 አመት አገልግሎት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 2
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ ዋናው መ/ቤት
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ፎርማን
የትምህርት ደረጃ፦ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ዲፕሎማ / ሰርተፍኬት ወይም ከዚያ በላይ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 4 አመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 1
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ ዋና መ/ቤት
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ሳይት ኮርዲኔተር
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በሲቪል ምህንድስና / በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ከዚያ በላይ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 6 አመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 1
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ ዋና መ/ቤት
የስራ መደብ መጠሪያ፦ ኤክስኪዩቲቭ ሰክሬተሪ
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በሴክሬተሪያል ሳይንስ ዲግሪ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ በሙያው 5 አመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፦ 1
ጾታ፦ አይለይም
የስራ ቦታ፦ ዋና መ/ቤት
Deadline: February 10, 2023
How To Apply: አመልካቾች የማይመለስ ሲቪ እና ኦርጅናልና የስራ ልምድ ይዛችሁ በአካል ጄዳው ኢንጅነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፤ በወሎ ሰፈር በሚገኘው ሚና ህንፃ ዋ/መቤት 1ኛ ፎቅ ሰው ኃይል አስተዳደር በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ +251115520252 / +251911213763
Read more job vacancies