Skip to content

vacancy(Hub Business Group plc)

    Hub Business Group plc

    Full Time NA, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa September 25, 2022 – October 9, 2022 Const. & Architecture – Engineering

    ሣይት መሐንዲስ
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስድስት አመትና ከዛ በላይ
    በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ በሣይት መሐንዲስነት የሰራ፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ጀማሪ አርክቴክት
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በአርክቴክቸር በዲግሪ የተመረቀና የመመረቂያ ነጥብ ከ3.0 በላይ የሆነ
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ኳንቲቲ ሰርቨየር
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት የተመረቀ/ች ሆኖ ሶስት አመትና ከዛ በላይ በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በኳንቲቲ ሰርቨየርነት
    የሰራ፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ቢሮ መሐንዲስ
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ አራት አመትና ከዛ በላይ በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ በቢሮ መሐንዲስነት የሰራ/
    ች፤የምሕንድስና ሶፍቴዌሮችን መጠቀም የሚችል &የቢሮ ምሕንድስና ሥራዎችን በማቀድ በመምራት በማደራጀት
    በማስተባበር በመቆጣጠር በቂ ልምድ ያለው ፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ሣይት መሐንዲስ
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስድስት አመትና ከዛ በላይ
    በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ በሣይት መሐንዲስነት የሰራ፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ጀማሪ አርክቴክት
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በአርክቴክቸር በዲግሪ የተመረቀና የመመረቂያ ነጥብ ከ3.0 በላይ የሆነ
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ድራፍት ማን
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በድራፍቲንግ
    በዲፕሎማ/ በዲግሪ የተመረቀ/ች ሆኖ አራት አመትና ከዛ በላይ
    በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሠራ/ች፤ በሪቬትና በአውቶካድ
    ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    አርክቴክት
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በአርክቴክቸር በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ሁለት አመትና ከዛ በላይ የሠራ/ች፤ በሪቬት ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    ኮንትራት አስተዳደር
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አራት አመትና ከዛ በላይ በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት በኮንትራት አስተዳደርነት ላይ የሠራ/ች፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    Building Information Modeling Manager ( BIM)
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: B.SC in Architecture or related fields and 4 year experience on architectural, Structural, Sanitary and electrical modeling on BIM.
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    Revit Coordination & Modeling
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: B.SC in Architecture or related fields and 4 year experience on architectural, Structural, Sanitary and electrical modeling on Revit and Revit coordination
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    የኢንጂነሪንግ ኮንሰልቲንግ ሥራ አስኪያጅ
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና
    በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በጠቅላላ አስር አመትና ከዛ በላይ በኢንጂነሪንግና ኮንሰልቲንግ ድርጅት ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው ከእዚህ ውስጥ አምስት አመትና ከዛ በላይ በሀላፊነት የሰራ
    ሥራዎችን በማቀድ በመምራት በማደራጀት በማስተባበር እና
    በመቆጣጠር በቂ ልምድ ያለው፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    የሕንፃ ግንባታ ሥራ አስኪያጅና ኮኦርድኔተር
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና
    በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በጠቅላላ አስር አመትና ከዛ በላይ የሥራ
    ልምድ ያለው ከእዚህ ውስጥ አምስት አመትና ከዛ በላይ በሕንፃ
    ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅነት የሠራ፤ የሕንፃ
    ግንባታ ፕሮጀክት ሥራዎችን በማቀድ በመምራት በማደራጀት
    በማስተባበር እና በመቆጣጠር በቂ ልምድ ያለው ፤
    የስራቦታ: አዲስ አበባ

    HOW TO APPLY
    ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ
    ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የሥራ ቀናት
    buildingconst7@gmail.com ወቅታዊ ሲቪ የትምህርትና የሥራ
    ልምድ ማስረጃዎችን መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኢሜይሉ
    ላይ የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ይፃፉ፡፡ ሀብ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር።

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs