Hakicon Engineering Plc
Full Time ቦሌ ብራስ ሐያት ሆስፒታል አካባቢ ሞኢንኮ ፊት ለፊት 50 ሜትር ገባ ብሎ,
Addis Ababa, Ethiopia
May 21, 2023 – May 28, 2023
ፕሮጀክት አስተባባሪ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዝግጅት: MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ: 2
አጠቃላይ የሥራ ልምድ: 8/8
ብዛት: 2
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርባታል፡፡
የስራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
ሲኒየር ቢሮ መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዝግጅት: MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ: 5
አጠቃላይ የሥራ ልምድ: 8/8
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርባታል፡፡
መንገድ እና ግድብ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
የስራ ቦታ (ፕሮጀክት)
ፕሮጀክት መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዝግጅት: MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ: 2/4
አጠቃላይ የሥራ ልምድ: 6/6
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርባታል፡፡
የስራ ቦታ (ፕሮጀክት)
ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዝግጅት: MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ: 4/6
አጠቃላይ የሥራ ልምድ: 10/10
ብዛት: 2
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርባታል፡፡
መንገድ እና ግድብ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
የስራ ቦታ (ፕሮጀክት)
ቢሮ መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዝግጅት: BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ: 3
አጠቃላይ የሥራ ልምድ: 5
ብዛት: 2
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርባታል፡፡
የስራ ቦታ (ፕሮጀክት)
HOW TO APPLY
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፣
የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6
ተከታታይ የስራ ቀናት
የድርጅቱ የስራ ሰዓት፡- ከሰኞ (14/09/2015) እስከ ቅዳሜ
(19/09/2015 ከጠዋት 2፡30 –11፡30 እና ቅዳሜ (ከጠዋት 2፡
30 – 6፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡አድራሻ፡- ቦሌ ብራስ ሐያት ሆስፒታል
አካባቢ ሞኢንኮ ፊት ለፊት 50 ሜትር ገባ ብሎ
+251-118-27-58-33
ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር
Read more job vacancies