Gemshu Beyene Construction PLC
Full Time ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ
፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ,
Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa
March 22, 2023 – April 2, 2023
የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
የት/ደረጃና ዓይነት: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በህንፃ ግንባታ ምህንድስና
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ/ያለው/ት
የሥራ ልምድ: በሙያው 14/12 ዓመት የሰራና ከዚህ ውስጥ ፡-
በስነ ህንፃ ስራ ላይ ለ8 ዓመት የሰራ፣ Electromechanical
design ሙያ ኖሮት ቢያንስ 15 ወለል ያለው እና ከዚያ በላይ በሆነ
2(ሁለት) የሆቴል ህንፃ ላይ በፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት የሰራ/ች
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
የት/ደረጃና ዓይነት: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ወይም
በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ /ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት
የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 14/12 ዓመት የሰራ/ች ከዚህ
ውስጥ 3/2 ዓመት በኃላፊነት በERA መንገዶች ፕሮጀክት ላይ
የሰራ/ች
የስራ ቦታ: ፕሮጀክት
የቢሮ መሐንዲስ ኃላፊ
JOB REQUIREMENT
የት/ደረጃና ዓይነት: በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ/ ማስተርስ ያለው/ት
የሥራ ልምድ: በታወቀ የኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በሙያው
ቢያንስ 10/8 ዓመት የሰራ/ች
ብዛት: 2
የስራ ቦታ: ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና
የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ
ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር)
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል
አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እንገልፃለን ፡አድራሻ ፡- ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት
ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤
ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Tele
0116621182
ገምሹ በየነ
ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs