ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION
ሲቪል ምህንድስና
Contract መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa April 16, 2023 – April 25, 2023 Const. & Architecture –
Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የመጀመሪያ ድግሪና ከዛ በላይ ኖሮት/ኖሯት More than 15 Years Practical experience on
Construction supervision and Management, experience as
Construction Engineer, Project Manager, Measurement & Cost Control Engineer and Claims
Expert. Commendable working knowledge of computer
applications specifically ability to review EoT claims
through delay analysis and CPM method. Having specialization or significant experience in
Quantity Surveying/Cost Control, Contract administration
and Dispute Resolution.
Knowledge and experience of preparing quantum
reports which serve as an evidence to the arbitral
tribunal.
Number of expert required:- 3
በሲቪል ምህንድስና ወይም በግንባታ ፕሮጀክት/ውሎች/ አስተዳዯር፣
በሲቪል ምህንድስና ወይም በግንባታ
ፕሮጀክት/ውሎች/ አስተዳዯር፣
Contract መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa April 16, 2023 – April 25, 2023 Const. & Architecture –
Engineering – Legal
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
ሶስተኛ ድግሪ(PHD) እና ከዚያ በላይ ኖሮት/ኖሯት በምርምር እና ማስተማር ስራው/ስራዋ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና ከዚያ
በላይ የሆነች/የሆነ፤ በግንባታ ጉዳዮች የግልግል ዳኝነት ላይ በገላጋኝ ዳኝነት/ በብቸኛ ገላጋይ ዳኝነት ወይም በመሀል ዳኛነት ያገለገለ/ች፤ ከ10 በላይ
በሆኑ የግልግል ዳኝነት ላይ የተሳተፈ/የተሳተፈች ቢሆን ይመረጣል፤
የሌላ ሀገር ኩባንያ ተካፋይ በሆነበት የግንባታ ግልግል ዳኝነት ላይ በባለጉዳይ ተወካይ ወይም በገላጋይ ዳኝነት ያገለገለ/ያገለገለች፤ በግንባታ ፕሮጀክት/ውል/ አስተዳዯር ላይ ቢያንስ ሶስት በሀገር ውስጥ ወይም በውጪ ሀገር የታወቀ መፅሔት ላይ የታተመ ምርምር እና ጥናትን ያከናወነ/ች፤ በግንባታ ፕሮጀክቶች የግልግል ዳኝነት ላይ ቢያንስ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ በሀገር ውስጥ ወይም በውጪ ሀገር የታወቀ ጆርናል የታተመ ምርምርና ጥናትን ያከናወነ/ ያከናወነች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውሇታ በመግባት ወዯ ስራ መግባት ፍቃዯኛ የሆነ/የሆነች፤
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7/ሰባት/
ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ
አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እንገልፃሇን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ቁጥር
011-470-20-51
011-470-29-94
Website:-www.erc.gov.et
Read more job vacancies