Ethio Canadian business group PLC
Full Time N.A, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa, Project April 30, 2023 – May 11, 2023
የፕሮጀክት አስተዳደር
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ : ዩኒቨርስቲ በኢንጅነሪንግ በማናጅመንት ወይም
በተመሳሳይ የስራ መስክ ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: 5 ዓመት የፕሮጀክት አስተዳደር የስራ ልምድ ያለው/
ላት
የስራ ቦታ : ዋናው ቢሮ /ቃሊቲ/ እና ፕሮጀክት
ኮንስትራክሽን ፎርማን
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ : አድቫንስ ዲፕሎማ በፎርማንት የተመረቀ
የሥራ ልምድ: 7 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ : ዋናው ቢሮ /ቃሊቲ/ እና ፕሮጀክት
ቢሮ መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንጅነሪንግ በቢ .አስ.ሲ
ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: 3 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ : ዋናው ቢሮ /ቃሊቲ/ እና ፕሮጀክት
ሳይት መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንጅነሪንግ በቢ .አስ.ሲ
ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: 4 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 አመት 40/60
ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች
የስራ ቦታ : ዋናው ቢሮ /ቃሊቲ/ እና ፕሮጀክት
ም/ምህንድስና ክፍል ሃላፊ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንጅነሪንግ በቢ .አስ.ሲ
ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: 7-10 ዓመት በመንገድ ስራ እና በህንፃ ግንባታ ላይ
የሰራ/ች
የስራ ቦታ : ዋናው ቢሮ /ቃሊቲ/ እና ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ
ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ ኖክ ማደያ ጀርባ 200ሚ ገባ ብሎ ኢትዮ
ካናዳንያን ቢዝነስ ግሩኘ ግቢ ውስጥ በመቅረብ መመዝገብ የትምችሉ
መሆኑን እንገልጻለን፡:
ለተጨማሪ ማብራሪያ
0114 39 34 44
0918 25 82 07
መጠየቅ ይቻላል፡፡
Read more job vacancies