Emaroshe Engineering Plc
Full Time ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ሶልያና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 707, Addis Ababa, Ethiopia
July 9, 2023 – July 18, 2023
ሳይት መሀንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ/ች
ተዛማጅ የሥራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ኮንስትራክሽን ፎርማን
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 3/ ዲፕሎማ በህንፃ ኮንስትራክሽን
ተዛማጅ የሥራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን ማስረጃ
ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት (7) ተከታታይ የስራ
ቀናት የድርጅቱ ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ሶልያና ህንፃ ቢሮ ቁጥር
707 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
0118685746
0912958657
Read more job vacancies