Dreamland Construction PLC
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሳይት ኢንጂነር
ብዛት፦ 3
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ Bsc ደግሪ እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፦ 4 አመት እና ከዚያ በላይ በመንገድ ስራ ላይ የሰራ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሳይት ኢንጂነር እና ማቴሪያል ኢንጂነር
ብዛት፦ 3
የትምህርት ደረጃ፦ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ Bsc ደግሪ እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፦ 4 አመት እና ከዚያ በላይ በመንገድ ስራ ላይ የሰራ
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ማርኬቲንግ
ብዛት፦ 2
የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ እና ከዛበላይ
የስራ ልምድ፦ 2 አመት
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Deadline: January 24, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲሱ ገበያ ኖክ ማደያ፣ በድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት፣ ሚካኤል ህንጻ 4ኛ ፎቅ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Read more job vacancies