Skip to content

Vacancy(Development Bank Of Ethiopia)

    Development Bank Of Ethiopia

    bbbb.jpg
    a.jpg

    Development Bank Of Ethiopia

    ENGINEERS (CIVIL,
    ELECTRICAL, MECHANICAL,
    INDUSTRIAL,AGRICULTURAL,TEXTILE AND RELATED
    FIELDS) July
    3, 2023 – July 15, 2023 Agriculture -Banking & Insurance – Const. & Architecture – Engineering
    JOB OVERVIEW
    Salary Offer :
    As per Company Scale
    Experience Level :Junior
    Total Years Experience :
    1 & Above

    JOB REQUIREMENT
    Required Educational Qualification & Work Experience: As per
    the respective requirement of the positions.
    Total no. required (for all Positions: 1,070
    Place of work

    HOW TO APPLY
    ማሳሰቢያ ፡-
    1. በክፍት የሥራ መደቦች የተጠየቀውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች
    በባንኩ ድህረ-ገፅ https://jobs.dbe.com.et ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
    2. በአካልም ሆነ በፖስታ የሚቀርብ ማመልከቻ ተቀባይነት የለውም፡፡
    3. አንድ አመልካች ማመልከት የሚችለው ለሁለት (2) የሥራ መደቦች ብቻ ነው፤
    ከሁለት የስራ መደቦች በላይ ማመልከት ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
    የማመልከቻ ጊዜን በተመለከተ፡-
    አመልካቾች ከማክሰኞ ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ ሐምሌ 7
    ቀን 2015 ዓ.ም ማመልከት ይችላሉ፡፡
    ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጊዜና ቦታ ወደ ፊት በባንኩ ድህረ-ገፅ ይገለፃል፡፡
    ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs