Designer
GM Furniture Share Company
Full Time ዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት , Oromia, Ethiopia
Alem Gena, Oromia
April 16, 2023 – April 28, 2023
ዲዛይነር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩንቨርሲቲ/ ኮሌጅ በድራፍቲንግ/በአርክቴክቸር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በቢኤስሲ ዲግሪ የተመረቀና በሙያው 3 ዓመትና በላይ ልምድ
ያለው/ት
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር)
ተከታታይ የሥራ ቀናት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ የትምህርትና
የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ
ጋር በማያያዝ የቦሌ ቢትወደድ ባህሩ አብርሃም ህንጻ በሚገኘው ሽያጭ
ማዕከል ወይም ፒያሳ ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ ወይም ቦሌ
ቡልቡላ ወይም ጦር ሀይሎች አካባቢ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ
ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት
የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ዋና መ/ቤት አድራሻ፡- ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት
ለፊት
0113870206
0118391580
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs