Skip to content

Vacancy(Civil Engineer)

    Civil Engineer

    Gumsa Plc

    ሲቨል ኢንጅነሪንግ
    Full Time ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የሰራው ህንፃ አስፋልት ተሻግሮ ጉምሳ ትሬዲንግ ህንፃ,
    Ethiopia, Addis Ababa
    May 14, 2023 – May 26, 2023

    JOB REQUIREMENT
    የት/ት ደረጃ ዓይነት:  በሲቪል ኢንጀነሪንግ ፣ ኮንስትራክሽን
    ማናጅመንት
    የስራ ልምድ:  በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ት
    የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

    HOW TO APPLY
    ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና
    የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ
    ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር)
    ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መስሪያ ቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው
    ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
    አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የሰራው ህንፃ አስፋልት ተሻግሮ
    ጉምሳ ትሬዲንግ ህንፃ ብለው መቅረብ ይችላሉ፡፡

    011 6 39 32 35

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs