Century Addis Real Estate Pvt.Ltd.Co.
ሲኒየር አርክቴክት/ INTERIOR
DESIGNER
Full Time ሴንቼሪ ሞል 7ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር
መምሪያ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa
July 2, 2023 – July 8, 2023 Art & Design -Const. & Architecture
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ችሎታ: በአርክቴክተር ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው፣
6/8 ዓመት በተለያዩ አርክቴክቸራል (Architectural and Interior Design, Animation and Graphic Works) ዲዛይን ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ፣ በግንባታ ክትትል ላይ የሠራ፣ 3D Max,
Auto CAD, Archic CAD, Revit, Lumion ሶፍትዌሮች በሚገባ
የሚያውቅ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሲኒየር ሲቪል ኢንጂነር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ችሎታ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ
ዲግሪ ያለው፣ 6/8 ዓመት የተለያዩ የሲቪል እና ስትራክቸራል
ዲዛይን (Civil and Structural Design) ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ፣
የግንባታ ክትትል ላይ የሠራ፣ ETABS, SAFE, Revit structure,
CSI Perform and Auto CAD ሶፍትዌሮችን በሚገባ የሚያውቅ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
አርክቴክት/ INTERIOR DESIGNER
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ችሎታ: በአርክቴክቸር ኤም.ኤስ.ሲ./ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ
ያለው፣ 2/4 ዓመት በተለያዩ አርክቴክቸራል ዲዛይን
(Architectural and Interior Design, Animation and
Graphic Works) ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ፣ በግንባታ ክትትል ላይ
የሠራ፣ 3D Max, AutoCAD, ArchicCAD, Revit, Lumion
ሶፍትዌሮች በሚገባ የሚያውቅ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ለሥራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና
የሥራ ልምድ መረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ሴንቼሪ
ሞል 7ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
0116 67 76 02
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs