Architecture
Date:
12/06/2023
–
20/06/2023
የሥራ መስፈርት:
ተፈላጊ ችሎታ: ማስተርስ ወይም ዲግሪ በአርክቴክቸር
የሥራ ልምድ: 3/5 years
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ +251114702051/ +251114702994
Fields Of Study
Architecture and design
Read more job vacancies