Architect
Tsemex Global Enterprise PLC
Full Time ልደታ ኤ.አይ.ኤ ህንጻ፣4ተኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 05, Addis Ababa, Ethiopia
April 23, 2023 – April 26, 2023
አርክቴክት
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ ፡ ዲግሪ በ አርክቴክቼር የተመረቀ/ች ሆኖ/ና ከ 3.5 በላይ ውጤት ያለው/ላት
የስራ ልምድ ፡ በስራው ላይ 5 ዓመት እንዲሁም በተመሳሳይ ስራ
ላይ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
ዝርዝር ስራ ፡ ዲዛይን፣ ሱፐርቪዥን፣ የጥራት ቁጥጥር እና ትግበራ ፣
የስዕል ሰነድ ማዘጋጀት ፣ የ BOQ ግምገማ አስተያየት ሳጥን ማዘጋጀት
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
HOW TO APPLY
አድራሻ፡- ልደታ ኤ.አይ.ኤ ህንጻ፣4ተኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 05
0115-5-57-93-03
ማስታወቂያው የሚያበቃበት ቀን ሚያዝያ 25/2015 ይህን የሚያሟላ አመልካች የትምህርት እና የስራ ልምድ ሰነድ ይዞ
በመምጣት ለሰው ሀይል አስተዳደር በአካል ማቅረብ ይችላል
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs