Alsam PLC
ሳኒቴሪ ባለሙያ
Contract ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ አፓርትመንት የህንፃ አስተዳደር ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia
June 24, 2023 – July 5, 2023
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ በፕለምበር ወይም በጀኔራል መካኒክስ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት ቢቻል በገበያ ማዕከል እና በሪል እስቴት
ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ብዛት: 2
ጾታ: ወ
የስራ ቦታ: አዲስ አባባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 7 የሥራ
ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ
በመያዝ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ አፓርትመንት የህንፃ አስተዳደር
ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 0973-42-25-26
መደወል ትችላላችሁ፡፡
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs