AL ASAB GENERAL TRANSPORT & CONTRACTING ESTABLISHMENT
Full Time ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia Project
September 4, 2022 – September 26, 2022
ስትራክቸር ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ
ት/ት ያጠናቀቀ እና በ ኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በ መንገድ ፕሮጀክት በ ስትራክቸር ፎርማን የሥራ መደብ ቢያንስ 5 ዓመት
የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ላቦራቶር ቴክኒሺያን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና
ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ወይንም ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ ወይንም ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የሥራ መደብ ቢያንስ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ቺፍ ላቦራቶር ቴክኒሺያን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና
ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ወይንም ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ ወይንም ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የሥራ መደብ ቢያንስ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ማትሪያልስ ኢንጂነር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ በተጨማሪ ቢያንስ 6
ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የሥራ መደብ የሥራ ልምድ
ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ሲኒየር ሰርቬየር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሰርቬይንግ በዲፕሎማ የተመረቀ እና በመንገድ ፕ/ት ቢያንስ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ሰርቬየር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሰርቬይንግ በዲፕሎማ የተመረቀ እና በመንገድ ፕ/ት ቢያንስ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 04
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ካንቲቲ ሰርቬየር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንዲስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ እና በመንገድ ፕሮጀክት በመንገድ CAD soft ware ችሎታ ያለው ሆኖ ቢያንስ የ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
የቢሮ መሃንዲስ ሃላፊ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በ ሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በሃላፊነት የሠራ
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
ኮንስትራክሽን ኢንጀነር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የሥራ መደብ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ፡- በ ፕሮጀክት ሳይት
HOW TO APPLY
ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውን እና ያማይመለስ ፎቶ ኮፒ የምታመለከቱበትን የሥራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር
በማያያዝ ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው
የድርጅቱ ቢሮአችን እስክ መስከረም 15 ቀን 2015 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም
በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ
alasabethiopia @gmail.com /Muna@alasab.com
Phone no.
0116 263016
መደወል ይቻላል፡፡
Read more job vacancies