Yamet READY MIX PLC
April 27, 2022 – May 6, 2022
Full Time
ባችንግ ፕላንት ኦፕሬሽን ስራ አስኪያጅ(BATCHING PLANT OPERATION MANAGER)
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:
በሲቪል ኢንጂነሪንግ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት በሚካኒካል ኢንጂነሪንግ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ በጂኦሎጅካል እና በኪሚካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት በሬዲ ሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች ወይም በተመሳሳይ ድርጅቶች /
ፕሮጀክቶች 10 ዓመት እና ከዛ በላይ በኃላፊነት የሰራ/የሰራች ቢያንስ 4
ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የምርትና ማቴሪያል ምህንድስና ኃላፊ (Production & Material Engineering Head)
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:
በሲቪል ኢንጅነሪንግ/ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት/
በኪሚካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት በሬዲ ሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች ወይም በተመሳሳይ ድርጅቶች / ፕሮጀክቶች 8 ዓመት እና ከዛ በላይ በኃላፊነት የሰራ/የሰራች ቢያንስ 3
ዓመት ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ማቴሪያል መሀንዲስ (Construction Material Engineer)
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:
በሲቪል ኢንጅነሪንግ/በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅና ማኒጅመንት
የመጀመሪያ ዲግሪ ዲግሪ ያለው/ያላት በሬዲ ሚክስ ኮንክሪት
አቅራቢዎች ወይም በተመሳሳይ ድርጅቶች/ፕሮጀክቶች 3 ዓመት
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ላብራቶሪ ቴክኒሽያን (Construction Material Laboratory Technician)
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:
በኮንስትራክሽን ቴክኖሎልጅ እና በቤዉልዲንግ ዲፕሎማ /ሌቭል 4/
10 ክፍል ያጠናቀቀ/ች
በሬዲ ሚከስ ኮንክሪት አቅራቢዎች በተመሳሳይ ድርጅቶች/ፕሮጀክቶች
2/5 ዓመት እና ከዛ በላይ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት: 2
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናቶች ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መገናኛ በሚገኘው ስለሺ ስህን ህንፃ 9 ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትቸሉ ሲሆን በተጨማሪም በኢሜይል አድራሻችን
berukmulugeta23@gmail.com ማመልከት የሚቻል መሆኑን
እናስታውቃለን፡፡
Phone no. 0977-22-12-07
Read more job vacancies