Sidamo-Tera Commercial Center S.C
Contract መርካቶ ሲኒማ ራስ አጠገብ በሚገኘው ሲዳሞ ተራ ህንጻ ሥራ አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ብሎክ 3 ስድስተኛ ፎቅ ክፍል ቁጥር 609 በሠራተኛ አስተዳደርና ጠቅላላ አግልግሎት ክፍል, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa
June 5, 2022 – June 11, 2022
ኮንስትራክሽን ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ትምህርት: ዲፕሎማ ኮንስትራክሽን ማኔጅሜንትና/ ህንጻ
ቴክኖሎጂ ወይም ሲቪል ምህንድስና
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 8 ዓመት
ተጨማሪ ችሎታዎች: የህንጻ ፊኒሽንግ ሥራ የኮምፑዩተር ችሎታ ግዴታ ነው
ኮንስትራክሽን መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ትምህርት: ቢኤሲ ኮንስትራክሽን ማኔጅሜንትና/ሲቪል ምህንድስና
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 4 ዓመት
ተጨማሪ ችሎታዎች: የህንጻ ፊኒሽንግ ሥራ የኮምፑዩተር ችሎታ ግዴታ ነው
HOW TO APPLY
ከተጠቀሰው የሥራ ልምድ በላይ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቶች የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ መርካቶ ሲኒማ ራስ አጠገብ በሚገኘው ሲዳሞ ተራ ህንጻ ሥራ አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት ብሎክ 3 ስድስተኛ ፎቅ ክፍል
ቁጥር 609 በሠራተኛ አስተዳደርና ጠቅላላ አግልግሎት ክፍል ቀርባችሁ
መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ሲዳሞ ተራ ህንጻ ሥራ አክስዮን ማህበር
Read more job vacancies