SENIOR SITE ENGINEER
BEREKET ENDASHAW GENERAL CONTRACTOR CIVIL ENGINEERING FULL TIME May 16, 2022 – Jun 4, 2022
Description
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: ተዛማጅነት ያለው 5 ዓመት ሆኖ ከዛ ውስጥ 3 ዓመት በሲኒየር ኦፊስ ኢንጂነር እና በጨረታ ሥራ ዝግጅት ላይ ተሳትፎ ቢኖረው ይመረጣል
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ዋና ቢሮ አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት አሥራ ምስት /15/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድ እና የተለያዩ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- በቅሎ ቤት ግሎባል ሆቴል አከባቢ ከገቢዎችና ጉምሩ ክባለስልጣን ቅርንጫፍ መ/ቤት አጠገብ ወደ ውስጥ በሚያስገባውመንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
ስልክ ቁጥር 0114654374/ 0934165473/
Read more job vacancies