SENIOR SANITARY ENGINEER
AYAT SHARE COMPANY CIVIL ENGINEERING FULL-TIME Mar 1, 2022 – Mar 9, 2022
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቭል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ ሆኖ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና በከፍተኛ ህንፃ ሥራ ላይ የዲዛይን ሥራ የሠራ/ች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ ቦታ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ )
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት ማስረጃቸውንና የሥራ ልምዳቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0118547199
Read more job vacancies