OFFICE ENGINEER
NASEW CONSTRUCTION PLC CIVIL ENGINEERING FULL TIME Jun 20, 2022 – Jun 29, 2022
Description
Job Requirement
ተፈላጊ ችሎታ: በሲቪል መሐንዲስነት በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀና በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት የሠራ
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
How to Apply
ስለዚህ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ በ 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ ፐርሶኔል ቢሮ በመቅረብ ወይንም ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ጎተራ ፔፕሲ ፋብሪካ ፊት ለፊት ከን/ስ/ላፍቶ ፖሊስ መምሪያ በስተጀርባ ፤
የፖ.ሣ.ቁ. 8826, አዲስ አበባ
ስልክ. 0114425490 0911414530 ፋክስ. 0114424420 E-mail:- Shllul@yahoo.com
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs