Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Contract አክሲዮን ኮምፕሌክስ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና ጽ/ቤት የሰው ሀብት አቅርቦት እና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 004,
Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa
May 29, 2022 –
June 8, 2022
ሲቪል መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ከከታወቀ ዩኒቨርስቲ / ኮሌጅ በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሞያው የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት: 2
ደመወዝ: 10,256
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች
የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከተሟላ cv እንዲሁም አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች በተገለጸው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
አክሲዮን ኮምፕሌክስ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና ጽ/ቤት የሰው ሀብት
አቅርቦት እና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 004
የመመዝገቢያ ሰዓት- ከሰኞ እስከ አርብ ፡- ጠዋት 2፡00 – 6፡00 ከሰዓት
7፡00 – 10፡00
ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የደመወዝ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት ፡፡
በቀረበው መስፈርት ብቁ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ብቻ ለፈተና በስልክ ጥሪ
ይደረግላቸዋል፡፡
Address
0114-427239
መልእክት ሣጥን ቁጥር ፡ 6898
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Read more job vacancies