Skip to content

Vacancy (CONTRACT MANAGEMENT)

    CONTRACT MANAGEMENT

    BEREKET ENDASHAW GENERAL CONTRACTOR CIVIL ENGINEERING FULL TIME May 16, 2022 – Jun 3, 2022

    Job Requirement
    የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
    የሥራ ልምድ: ተዛማጅ ያለው 8 ዓመት ሆኖ ከዛ ውስጥ 3 ዓመት በኮንትራት አድሚኒስትሬሽን የሰራ/ች በተጨማሪም የጨረታ ዝግጅት ላይ ተሳትፎ ቢኖር
    የሥራ ቦታ: ዋና ቢሮ አዲስ አበባ

    How to Apply
    ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት አሥራ ምስት /15/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድ እና የተለያዩ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
    አድራሻ፡- በቅሎ ቤት ግሎባል ሆቴል አከባቢ ከገቢዎችና ጉምሩ ክባለስልጣን ቅርንጫፍ መ/ቤት አጠገብ ወደ ውስጥ በሚያስገባውመንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
    ስልክ ቁጥር 0114654374/ 0934165473/

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs