Skip to content

vacancy(ፋሲሊቲስ ኦፊሰር)

    ፋሲሊቲስ ኦፊሰር

    Fri-El Ethiopia Farming & Processing PLC

    Full Time N.A, SNNP, Ethiopia Omorate, SNNP
    October 2, 2022 – October 15, 2022


    ፋሲሊቲስ ኦፊሰር
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ ኮንስትራክሽን
    ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
    ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በዘርፉ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
    የሥራ ቦታ: ኦሞራቴ

    HOW TO APPLY
    ድርጅታችን ባሉት ክፍት የሥራ ቦታዎች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር
    በዝግጅት ላይ ሲሆን ተፈላጊ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች
    የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከዚህ በታች በሚገኘው የኦንላይን
    ማመልከቻ ማስፈንጠሪያ (link) በመጠቀም https://forms.gle/5NpXBV3ewwpsVNmi6 ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን recruitments@fri-el-ethiopia.com በመጠቀም ይህ ማስታወቂያው
    ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ
    መሆኑን እንገልፃለን።

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs