ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Opening Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
Closing Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
Published On: Reporter ( Sun, Apr 2, 2023 )
Posted: 1 day ago
Bid Bond: 20 %
Region: Addis Ababa
በድጋሚ የወጣ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ገበኮን 02/2015
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ ማህበር
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግዢና ንብረት አስተዳደር መምሪያ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 መውሰድ ይችላሉ።
2ማንኛውም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ተሽከርካሪዎችንና ማሽን ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ ጋራዥ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ – ዓርብ) መመልከት ይችላሉ።
ጨረታው የሚቆየው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽን በመጥቀስና ዋጋውን በአኃዝና በፊደል በተዘጋጀው የዋጋ መሙያ ላይ በመሙላት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 16 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ንብረቶች ድርጅቱ ባወጣው የመነሻ ዋጋ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ድርጅቱ ያወጣውን የመነሻ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፈበትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ሙሉ ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ ከፍሎ ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርበታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት አጠገብ ጂቲ ህንፃ
ስልክ ቁጥር 0116 18 95 82/ 0116 18 96 02
አዲስ አበባ
Read more Construction Tenders
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders