የኢትዮጲያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን
የስራ መደብ፦ ሊድ የምርትና ግብአት ክምችት ባለሙያ
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ፦ ኤማኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በእጽዋት ሳይንስ/ በአዝእርት ሳይንስ/ በአዝእርት ልማትና ጥበቃ ቴክኖሎጊ ወይም በተዛማች የትምህርት ምስክ
የስራ ልምድ፦ 4/6 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የደመወዝ ደረጃ፦12 መነሻ
የደመወዝ መጠን፦ 13 996
የቅጥር ሁኔታ፦ ለተወሰነ ጊዜ
ብዛት፦ 1
የስራ ቦታ፦ ኩራዝ የግብርና ልማትና ፕሮጀክት
የስራ መደብ፦ ሲኒየር የሰብል እንክብካቤና አረም ቁጥጥር ባለሙያ
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ፦ ኤማኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በእጽዋት ሳይንስ/ በአዝእርት ሳይንስ/ በአዝእርት ልማትና ጥበቃ ቴክኖሎጂ/ በአፈርና ዉሃ ጥበቃ ምህንድስና/ በእርሻ ኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፦2/4 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የደመወዝ ደረጃ፦ 10 መነሻ
የደመወዝ መጠን፦ 10 903
የቅጥር ሁኔታ፦ ለተወሰነ ጊዜ
ብዛት፦ 1
የስራ ቦታ፦ ኩራዝ የግብርና ልማት ፕሮጀክት
የስራ መደብ፦ የምርትና ግብአት ክምችት ባለሙያ
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ፦ ኤማኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በእጽዋት ሳይንስ/ በአዝእርት ሳይንስ/ በአዝእርት ልማትና ጥበቃ ቴክኖሎጊ ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፦ 0/2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የደመወዝ ደረጃ፦ 9 መነሻ
የደመወዝ መጠን፦ 9 418
የቅጥር ሁኔታ፦ ለተወሰነ ጊዜ
ብዛት፦ 1
የስራ ቦታ፦ ኩራዝ የግብርና ልማት ፕሮጀክት
የስራ መደብ፦ ኳንቲቲ ሰርቬየር
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ፦ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ
የስራ ልምድ፦ 0/2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የደመወዝ ደረጃ፦ 9 መነሻ
የደመወዝ መጠን፦ 9 418
የቅጥር ሁኔታ፦ ለተወሰነ ጊዜ
ብዛት፦ 2
የስራ ቦታ፦ ኩራዝ የግብርና ልማት ፕሮጀክት
ማሳሰቢያ
* የስራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል
* አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን ፣ የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመክፈሉ ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት
* ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀትባቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ከኢትዮጲያ አትለቲክስ ፌደሬሽን ህንጻ ወይም ከባሻሌ ሆቴል 200 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ፦ 0116676385 / 0118698910
Read more job vacancies