Skip to content

vacancy(የቢሮ መሐንዲስ ኃላፊ)

    Gemshu Beyene Construction PLC

    Full Time
    በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14,
    Addis Ababa, Ethiopia Project
    August 7, 2022 – August 20, 2022

    የቢሮ መሐንዲስ ኃላፊ
    JOB REQUIREMENT
    የት/ደረጃና ዓይነት: በሲቪል ምህንድስና ሁለተኛ ዲግሪ /የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
    የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 6/8 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት:2
    የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት

    HOW TO APPLY
    ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና
    የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን
    ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል
    አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ
    መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

    Tele
    0116621182
    ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs