ታደለ ገብሬ
ድርጅታችን ታደለ ገብሬ ህንጻ ስራ ተቋራጭ በተለያዩ ቦታዎች ላሉት የኝባታ ፕሮጀክቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሳይት ቢሮ መሃንዲስ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ ሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በBSc የተመረቀ/ች
የስራ ቅጥር ቦታ፦ አዋሽ
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
ብዛት፦ 1
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሳይት ቢሮ መሃንዲስ
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ ሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በBSc የተመረቀ/ች
የስራ ቅጥር ቦታ፦ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
ብዛት፦ 1
Deadline: February 20, 2023
How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ አካባቢ ሲሃም ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405 ወይም በኢሜል አድራሻችን tadeg2002@yahoo.com መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116663557/ +251116663527 ይደውሉ
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs
https://www.facebook.com/v2.0/plugins/like.php?action=like&app_id=&channel=https%3A%2F%2Fstaticxx.facebook.com%2Fx%2Fconnect%2Fxd_arbiter%2F%3Fversion%3D46%23cb%3Dfb2dd829bc8834%26domain%3Dconstructionproxy.com%26is_canvas%3Dfalse%26origin%3Dhttps%253A%252F%252Fconstructionproxy.com%252Ff18bb6192e56aa%26relation%3Dparent.parent&container_width=0&href=http%3A%2F%2Fconstructionproxy.com%2Fethiopian-construction-jobs%2F504-vacancy-11&layout=button_count&locale=en_US&sdk=joey&share=false&show_faces=false&width=100