Skip to content

Vacancy(ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጲያ)

    ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጲያ

    የስራ መደቡ፦ የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ፣ ሪፎርምና የእቅድ ክትትል ዳይሬክተር
    የትምህርት ዝግጅት፦ በኢኮኖሚክስ ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 10 አመት የስራ ልምድ 4 አመት በሃላፊነት የሰራ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ ዋና መ/ቤት

    የስራ መደቡ፦ ጠቅላላ ሂሳብ ማናጀር
    የትምህርት ዝግጅት፦ ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ዲግሪ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 8 አመት የስራ ልምድ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ
    ብዛት፦1
    ምርመራ፦ ዋና መ/በት

    የስራ መደቡ፦ የቢሮ ምህንድስና ሃላፊ
    የትምህርት ዝግጅት፦ በሲቪል መሃንዲስ ፣ ኮተም በዲግሪ የተመረቀ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 8 አመት የስራ ልምድ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ሞተረኛ
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ ዋና መ/ቤት

    የስራ መደቡ፦ ሊድ መካኒክ
    የትምህርት ዝግጅት፦ አውቶ መካኒክ ወይም ዲፕሎማ ወይም TVET +4 ያለው/ት
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 8 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀችት

    የስራ መደቡ፦ ሲኒየር ኦግዝለሪ ኢኪዩፕመንት መካኒክ
    የትምህርት ዝግጅት፦ አውቶ መካኒክ ወይም ዲፕሎማ ወይም TVET +4 ያለው/ት
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 2
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ሲኒየር ጎሚስታ
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 2
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ሮለር ኦፕሬተር
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 4
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ባክሆ ሎደር ኦፕሬተር
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 2
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ኦግዚለሪ ኢኪዩፕመንት ኦፕሬተር
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 2
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ቀላል መኪና ሹፌር
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 4
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ግሬድር ኦፕሬተር
    የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ላብራቶሪ ቴክኒሻን
    የትምህርት ዝግጅት፦ በማቴሪያል ላብራቶሪ ሳይንስ ዲፕሎማ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 2
    ምርመራ፦ ቡሬና አአ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ካምፕ አስተዳደር
    የትምህርት ዝግጅት፦ በማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ የሂሳብ ባለሙያ
    የትምህርት ዝግጅት፦ በአካውንቲንግ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 5 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 1
    ምርመራ፦ አአ ፕሮጀክት

    የስራ መደቡ፦ ኤለክትሪሻን
    የትምህርት ዝግጅት፦ በኤለክትሪሲቲ ወይም ተመሳሳይ ዲፕሎማ
    ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 2
    ምርመራ፦ አአ ፕሮጀክት

    Deadline: January 31, 2023
    How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ከሚገኘው ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251118547110

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs