Skip to content

Vacancy(መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)

    መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

    ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ከከተማ ለሚገነባው የመከላካያ ሰራዊት ፋውንዳሽን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት (18-058) ፕሮጀክት ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
    ስለዚህ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የት/ት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

    የስራ መደብ መጠሪያ፦ ሲቪል መሃንዲስ
    ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ተመሳሳይ ት/ት ዘርፍ 4 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ወይም ኤምሲሲ 2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
    ብዛት፦ 1
    የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
    ደምወዝ፦ 11750
    የስራ ቦታ፦ ባህር ዳር አርሚ ፋውንዳሽን

    የስራ መደን መጠሪያ፦ ፋይናንስ ኦፊሰር
    ተፈላጊ የስራ ልምድ፦ ባችለር ዲግሪ በአካውንቲንግ ፣ በአካውንቲንግ ኤንድ ፊይናንስ ያጠናቀቀ/ች እና 6 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤም ኤ በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች እና 4 አመት አኛብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
    ብዛት፦ 1
    ጥር ሁኔታ
    ደምወዝ፦ 11750
    የስራ ቦታ፦

    Deadline: January 23, 2023
    How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ባህር ዳር አርሚ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ከዋናው አስፓልት 500 ሜትር ገባ ብሎ ከመከላኪያ አፓርታማ ጀርባ በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0588304417 በመደወል መረጃ መጠየቅ ትችላላቹ

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs