Hakicon Engineering Plc
ሳይት መሃንዲስ
Contract ቦሌ ብራስ ሐያት ሆስፒታል አካባቢ ሞኢንኮ ፊት ለፊት 50 ሜትር ገባ ብሎ Project March 6, 2022 – March 15, 2022
Const. & Architecture – Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ: 5/3 ቀጥተኛ የሥራ ልምድ
ብዛት:3
የስራ ቦታ: ፍና ሀዳ የግድብ ፕሮጀክት
የግምባታ ፕሮጀክቶች ክትትልና ግምገማ ተቆጣጣሪ መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ በምህንድስና እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ:7/3 ቀጥተኛ የሥራ ልምድ
ብዛት:4
የስራ ቦታ:ዋና መ/ቤት
የማቴሪያል ላብ ቴክኒሻን
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ/ዲፕሎማ በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ: 5/3 ቀጥተኛ የሥራ ልምድብዛት: 3
የስራ ቦታ:ፍና ሀዳ የግድብ ፕሮጀክት
ቺፍ ሰርቪየር
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ በሰርቪየንግ እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ: 6/4 ቀጥተኛ የሥራ ልምድ
ብዛት: 2
የስራ ቦታ:ፍና ሀዳ የግድብ ፕሮጀክት
ኮንስትራክሽን ፎርማን
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ:ዲፕሎማ በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ:6/4 ቀጥተኛ የሥራ ልምድ
ብዛት:4
የስራ ቦታ:ፍና ሀዳ የግድብ ፕሮጀክት
ማቴሪያል መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ:ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ምህንድስና ምህንድስና እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ:6/4 ቀጥተኛ የሥራ ልምድ
ብዛት:3
የስራ ቦታ:ፍና ሀዳ የግድብ ፕሮጀክት
ቢሮ መሃንዲስ
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ
የስራ ልምድ: 5/3 ቀጥተኛ የሥራ ልምድ
ብዛት:3
የስራ ቦታ:ፍና ሀዳ የግድብ ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቀርባችሁ በመመዝገብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና
የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር የድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፣
የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
የድርጅቱ የስራ ሰዓት፡- ከሰኞ (28/06/2014) እስከ አርብ (04/07/2014 ከጠኋት
2፡30 –11፡30 እና ቅዳሜ (ከጠኋት 2፡30 – 6፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ብራስ ሐያት ሆስፒታል አካባቢ ሞኢንኮ ፊት ለፊት 50 ሜትር ገባ ብሎ
Tele; +251-118-27-58-33
ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር
Read more job vacancies
http://constructionproxy.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs