YOTEK CONSTRUCTION PLC
ፎርማን
Full Time ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት
ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ , Addis Ababa, Ethiopia
Project September 6, 2023 – September 17, 2023 Const. & Architecture
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲፕሎማ / ሰርትፍኬት እና በላይ
የሥራ ልምድ: ስምንት / አስር ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
ቺፍ ስርቨየር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲፕሎማ በሲቭል ምህንድስ /
ሰርቨይንግ እና በላይ
የሥራ ልምድ: ሰምንት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
አድራሻ:- ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ
Address ,
0115573196/98
ፋክስ:-
0115573187/97
ማሳሰቢያ:- አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት
ውስጥ የትምህርት ማስረጃቻችሁና ግብር የተከፈለበት የስራ ልምዳችሁ
ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ አስተዳደር ዋና ክፍል
በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡