Mepo Contracting and Management Service Plc
ሲኒየር ኦፊስ ኢንጅነር (Senior Office Engineer)
Full Time መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው የአግሪ
ሴፍት ህንፃ 2ኛ ፎቅ,
Ethiopia Addis Ababa,
Project
November 19, 2023 – November 25, 2023
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ ሲቪል፣ ኮተም
ለሥራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 5 ዓመት አግባብ ባለው ልምድ
ተፈላጊው ብዛት:1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
ከድርጅታችን ጋር መሥራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው የአግሪ ሴፍት ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ
ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው፡፡
ሜፖ ኮንትራክቲንግ ኤንድ ማኔጅመንት ሰርቪስስ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የሰው ሐብት ሥራ አመራር እና ጠቅላላ አገልግሎት
011-4-164970
Read more job vacancies