Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusan
Full Time 5 ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ጎን በሚገኘው
ማኅበረ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ የሰው ሐብት ግዥና ጠቅላላ አገልግሎት,
Addis Ababa, Ethiopia
October 29, 2023 – November 4,
2023
የንድፍ/ DRAFTING ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
ተፋላጊ የትምህርት ዝግጅት: ከዩኒቨርሲ ቲ/ ኮሌጅ=Drafting Technology
ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በድግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ፡፡
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ለመጀመሪያ ዲግሪ በንድፍ ሥራ ቴክኖሎጂ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ለዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ክህሎት: የሕንጻ አርክቴክቸራል፣ የስትራክቸራል፣ የኤሌክትሪካል እና ሳኒታሪ ድራፍቲንግ (አውቶካድ) ሥራዎች የሚችል Micro Soft Excel የመጠቀም በቂ ክህሎት ያለው፣ ከባለሙያዎች ጋር ተግባብቶ በቡድን መሥራት የሚችል ሌሎች ባለሙያዎችንም አስተባብሮ ማሠራት የሚችል፣ ከሚገኝበት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ ወይም ሰ/ት/ቤት አባል ለመሆን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ምርመራ: የተቀመጡ ተፈላጊ መስፈርቶ ች ግዴታ ናቸው
Place of Work: Addis Ababa
HOW TO APPLY
መስፈርቶችን የምታሟሉ ብቻ ከቀን 14/02/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሰው ኃይል ግዥና ጠቅላላ እገልግሎት መመዘብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የምዝገባ ቦታ: 5 ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ጎን በሚገኘው ማኅበረ
ሕንጻ 2ኛ ፎቅ የሰው ሐብት ግዥና ጠቅላላ አገልግሎት
አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ የሰበካ ጉባኤ ጉባኤ አባልነት መታወቂያ ወይም የሰ/ት/ቤት አገልግሎት ማስረጃ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል።
011158120368
09 43 00 04 03
Read more job vacancies