Skip to content

JOIN THE ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION AS A Lead Materials Engineer

    የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

    እሑድ ጥቅምት 18 ቀን 2016

    ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
    Vacancies (የቅጥር ማስታወቂያ)
    የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሱት ሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ለመቅጠር ለውድድር ይጋብዛል ።
    ተ.ቁ 1
    የሥራ መደብ – ሊድ ማቴሪያል መሐንዲስ
    የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ – ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በማቴሪያል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ ያለው/ላት
    የሥራ ልምድ – 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
    የደመወዝ ደረጃ – 13 መነሻ

    የደመወዝ መጠን – 23,604.00

    የቅጥር ሁኔታ – ለተወሰነ ጊዜ

    የሥራ ቦታ በኮርፖሬሽኑ – ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል
    ማሳሰቢያ፡-
    ► የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
    ► አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
    ►ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
    ► አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
    አድራሻ፡-
    ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
    ► ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs