Ethio Agri-Ceft PLC
Full Time ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ;ማህበር, Addis Ababa, Ethiopia Bonga, SNNPR October 29, 2023 – November 7, 2023
የኮንስትራክሽን ሱፐርቫይዘር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና
እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ የ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የስራ ቦታ:ውሽውሽ ሻይ ልማት (ቦንጋ አከበቢ)
የኮንስትራክሽንና የደን ውጤቶች ዝግጅት ክፍል ኃላፊ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና
እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የስራ ቦታ:ጉማሮ ሻይ ልማት (ጎሬ አከባቢ)

HOW TO APPLY
የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)
አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ
የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤ ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣ ለሰራተኞች የህክምና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት በተጨማሪ ከዋናው መ/ ቤት የስራ መደብ በስተቀር ለሌሎቹ የመኖሪያ ቤት ይሰጣል፡፡
የምዝገባ ቦታ ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/
የግ;ማህበር ግቢ ውስጥ፡፡
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር
Read more job vacancies