Skip to content

JOIN THE Defense Construction Design Enterprise AS A RESIDENT ENGINEER

    Defense Construction Design Enterprise

    የፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኃላፊ (RESIDENT ENGINEER)
     Contract አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት, Oromia,Ethiopia  Oromia, Wenchi  September 17, 2023 –
    September 29, 2023  Const. & Architecture -Engineering – Management

    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:

    በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
    የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
    በምህንድስና ሙያ 6/4 ዓመት የሰራ/ች እና ከዚህ ውስጥ በህንጻ

    ፕሮጀክት ሲኒየር ýሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ ኃላፊነት (Resident Engineer) 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ት
    የምህንድስና ሙያ ማረጋገጫ PE (Professional Engineer)
    ያለው/ያላት
    የሥራ ቦታ:  ወንጪ

    የፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኃላፊ (Resident Engineer)
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:
    በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
    የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት፣ በህንፃ ፕሮጀክት የሠራ ሆኖ ለሁለተኛ ዲግሪ አስር (10)
    ለመጀመሪያ ዲግሪ አስራ ሁለት (12) ዓመት የሠራ/ች እና ከዚህ
    ውስጥ በህንጻ ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኃላፊ (RE) ስድስት
    (6) ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣ Practicing Engineer (PP) ያለው/ያላት፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት Auto CAD እና MS-Project ያለው/ያላት
    የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ (ለፕሮጀክት)

    ምክትል ሲኒየር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኃላፊ
    (Deputy Resident Engineer)

    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
    :
    በሲቪል ምህንድስና ሙያ ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
    ማኔጅመንት የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት፣
    በሲቪል ምህንድስና ሙያ ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
    ማኔጅመንት ለሁለተኛ ዲግሪ ስድስት (6) ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ
    ስምንት (8) ዓመት የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ በህንፃ ኮንስትራክሽን
    ፕሮጀክት ውስጥ በሲኒየር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኃላፊ
    (RE) አራት (4) አመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
    የምህንድስና ሙያ ማረጋገጫ Professional Engineer (P.E)
    ያለው/ያላት፣
    መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት Auto CAD እና MS-Project
    ያለው/ያላት፣
    የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ (ለፕሮጀክት)

    HOW TO APPLY
    መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
    ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና
    የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
    እንገልፃለን፡፡
    ማሳሰቢያ፡– ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ
    በሚመለከተው የመንግስት አካል የስራ ግብር ለመክፈሉ መረጋገጥ
    ይኖርበታል፡፡
    አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ ፊት
    ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ
    በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት

    Telephone
    0118960629

    Read more job vacancies

    http://constructionproxy.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs