Defense Construction Design Enterprise

Deadline: October 5, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251118960629 መደወል ይቻላል።