Bahti Engineering Plc
Full Time ከመስቀል አደባባይ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ አፈወርቅ ህንጻ 7ተኛ ወለል, Ethiopia Addis Ababa, Project
October 15, 2023 – October 25, 2023
ሳይት መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በ በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ላይ የሰራ
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ/ፕሮጀክት
ቢሮ መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በ በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ዲዛይን ላይ
የሰራ
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ/ፕሮጀክት
ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በኮንስትራክሽን ዘርፍ በዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ በሙያው 7 ዓመት የሥራ
ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ/ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን
የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ዋናውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ባሕቲ ኢንጅነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰን የግል ማህበር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን
አናሳውቃለን ፡፡
አድራሻ፡- ከመስቀል አደባባይ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ
አፈወርቅ ህንጻ 7ተኛ ወለል
0911065130
0923209920