ሊዲያ መታሰቢያ ኮንስትራክሽን
ሊዲያ መታሰቢያ ኮንስትራክሽን ግልጽ የሆነ የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ሊዲያ መታሰቢያ ኮንስትራክሽን የ3B+SB+G+16 ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል ህንጻ ማስገንባት ይፈልጋል:: ለዚህም ማንኛውም ብቁ የሆነ ተጫራች ከታች በተገለፀዉ የቢሯችን አድራሻ ከኅዳር 5 ቀን 2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በግንባር በመገኘት የጨረታ ሰነዱን በመዉሰድና በመሙላት መጫረት የሚችል ሲሆን፡፡ በቀጣይም አፈጻጸሙ ተገምግሞ ቀሪ ሥራዎች እንደ አስፈላጊነቱ የሚሰጠዉ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- ከወንጌላዊት ወደ ጎርጎርዮስ በሚወስደዉ መንገድ ደቡብ ግሎባል ባንክ እና ቡና ባንክ ያስበት
ማይሴዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ አ.አ ኢትዮጵያ
ስልክ ቁጥር፡- 0912-966089 ድርጅቱ
Read more Construction Tenders
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders
http://constructionproxy.com/category/tender